Be a follower of Jesus Christ
- Be Strong in Faith
- Be one who tells about Jesus Christ to others
- Be faithful.
- Be kind, joyful, and caring.
“Unite for truth; the truth is Jesus!”
አድራሻችን (Our Address): 700 Diffley Rd, Eagan, MN 55123
Serving Ethiopian and Eritrean communities.
Fullness of Christ Church in Minnesota የክርስቶስ ሙላት ቤተ ክርስቲያን በሚኒሶታ “Unite for truth; the truth is Jesus!”
የክርስቶስ ሙላት ቤተ ክርስቲያን በሚኒሶታ Fullness of Christ Church in Minnesota
በባህርይና በቃሉ አውቀት ያለማቋረጥ ወደክርስቶስ ፍጹም ሙላት የሚያድጉ እና የክርስቶስ ሙላት የሚገለጥባቸው አማኞች ህብረት ማየት።
“እርሷም ሁሉን ነገር በሁሉም ረገድ የሚሞላ የእርሱ ሙላቱ የሆነች አካሉ ናት።”
ኤፌ 1፡23 Learn More ጸሎት የክርስቶስን አስተማርና ያለማቋረጥ የሚደረግ እጅግ ጠቃሚ የሆነ ለመንፈሳዊ ሕይወት እድገት ክርስቶስን ለመምሰል ውሳኝ ነገር በመሆኑ፤ ደግሞም አንዲት ቀኗሰዉ ያለማቋረጥ ፀሎ የሚል የጌታ ትእዛዝ እንደሆነ ቤተክርስቲያኖች አምምምም አናቶችም ሆነ አና ያልሆኑ ወገኖች ለአወት እናበረታታለን። ማቴ 21:13 ስፕ 6:4 ኤፌ 6:18 ሉቃ 18:1
ስለዚህም በቤተክርስቲያኖች መደበኛና መደበኛ ባልሆኑ የጸሎት ፕሮግራሞች አናቶች እንዲሳተፉ የምናበረታታ ሲሆን መደበኛ በሆነ የጸሎት ፕሮግራም ዘወትር ሰዎች በቀአምንት ከማስተ 8:00pm - 9:00pm ድረስ የምናካሂደው የጸሎት ፕሮግራም በቤተክርስቲያናችን አለን። ይህን የጸሎት ፕሮግራም ለመግባት 508-924-2992 ደውሉ።
በዚህ ፕሮግራም ለመንፈስ ቅዱስ መሠተት ለጸጋ ሰጪዎች መነቃቃት ልዩ ልዩ ችግር ላለባቸው ለሀገረ አሜሪካና ሀገረ ኢትዮጵያ የምንጸልይበት ጊዜ ይሆናል።
የጸሎት ጥያቄ ማስታወቂያ
መደበኛ በሆነው የአርብ ምሽት ላይ እና መደበኛ ባልሆኑ የስንክሰት የጸሎት ግንኙነት ፕሮግራሞች ላይ በየቀኑ እንዲረሳግማለበት የጸሎት ጥያቄን በሚሞአልዩ አድራሻ ውስጥ ባለዉ የጸሎት ጥያቄ ሳጥን ወይም በዌብሳይታችን የጸሎት መሙያ ገጽ ላይ ጥያቄውን በመቅረብ የጸሎት አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ
ማንኛውንም ለሌሎች የሚደረግ ራዕይ አስተያየትም በሚያው አድራሻ ማስተግት ይችላሉ
እንዲሁም በጸሎት ለማገልገል ኘኝመው ካለዎት መግባቱን ማነጋገር ይችላሉ
በተጨማሪም ስለተመለሰላት የጸሎት ጥያቄ ጌታን እንደሰማን ለአወት አገልግሎት ማሳወቅም አይዘንጉ
ማቴ 28:19-20 2ኛ ጢሞ 2፤2 የታላቁ ተልእኮ (ወንጌል ስርጭት) ውጤታማነት የሚለካው አዳዲስ አማኞች እውነተኛ ደቀመዝሙር ሆነው ሌሎችን ወደጌታ መንግስት ማምጣትና ደቀመዝሙር ማድረግ ሲችሉ እንደሆነ ቤተክርስቲያናችን ታምናለች፤ የታላቁ ተልእኮ ዋና ግብ የጌታ ደቀመዝሙር ማድረግ ነው
አዳዲስ አማኞች መደበኛ በሆነ የደቀመዝሙር አገልግሎት ተምረው ጸጋቸውን ተረድተው እንዲሁም እንዴት ማሳደግና መጠቀም እንደሚገባቸው ተገንዝበው በጸጋቸው ማገልገል እስኪጀምሩ ድረስ የተዘረጋ የደቀመዝሙርነት ማስተማሪያ የአንድ አመት መርሀግብር በቤተክርስቲያናችን የትምህርት ዘርፍ ተዘጋጅቷል
አዳዲስ አማኞች ብቻ ሳይሆን ሌሎችም የቆዩ አማኞች ትምህርቱን መከታተል ይችላሉ
እንዲሁም ከጌታ ወደኋላ ተመልሰው የነበሩትን እምነት ማጽኛ ትምህርቶች በትምህርት ዘርፍ ተዘጋጅቶ የሚሰጥ ሲሆን ልዩ ልዩ ተጨማሪ ስልጠናዎችና ትምህርቶችን ማግኘት ይቻላል
እንዲሁም ቤተክርስቲያናችን የምትከተለው ህዋስ ሴል (ሆም ሴል) የሰፈር ቡድኖች አወቃቀርና አሰራርን ወደፊት በማዘጋጀት ለአባላት እናሳውቃለን
የስራና የትምህርት ሁኔታቸው ሆም ሴሎች ውስጥ እንዲሳተፉ የማያስችላቸውን አባላት መንፈሳዊ ህይወት ለመመገብ የሚታደል የመጽሀፍቅዱስና የግል ጥሞና ማቴሪያሎችን በማዘጋጀትና ተሳትፎአቸውን በመገምገም ክትትልን ምናደርግበት መርሀግብር አዘጋጅተን ለምእመናን እናሳውቃለን፤
From small groups to service opportunities, Fullness of Christ Church is a place to grow, serve, and belong.
Get Involvedእብ 10፤25 ህብረት ማድረግ አንዱ የክርስቲያን ህይወት የእድገት ንጥረነገር እንደሆነ በትጋት የምናስተምር ሲሆን አባላት ቤተክርስቲያን ባዘጋጀችው የህብረት ፕሮግራሞች ሁሉ አቅም በፈቀደ መጠን እንዲገኙ ታበረታታለች
በቤተክርስቲያናችን በየአመቱ አመታዊ የአባላት የህብረትና የፍቅር ግዜ በሙሉቀን መርሀግብር ይዘጋጃል በዚህ ግዜ በጋራ እንጀራ በመቁረስና ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን በጋራ በማድረግ ለመቀራረብና በፍቅር ቤተሰባዊነትን ለማጠናከር የሚረዱ ዝግጅቶች የሚዘጋጁበት ይሆናል
ከእሁድ አምልኮ ፕሮግራም በኋላ ማንኛውም የፕሮግራሙ ተሳታፊ ወገን በጋራ አብሮን ሻይቡና በማለት ህብረት እንዲያደርግ እናበረታታለን
የጌታ እራትን በየሩብ አመቱ በማድረግ በግራ የጌታን ሞትና ስቃይ ለማሰብ በጋራ ህብስትን በመቁረስ ህብረት እናደርጋለን
በአላትን ምክንያት በማድረግ የጋራ የህብረት ጊዜአትን እያዘጋጀን በህብረት ለማደግ እንተጋለን መጪ የበአላትን ፕሮግራሞች እናሳውቃለን